ትራንስጀንደር፡ ፆታዊ ማንነታቸው ፣ የሥርዓተ-ፆታ አገላለጣቸው ፣ ባህሪያቶቻቸው እና ስሜቶቻቸው በውልደት ከተመደበላቸው እና ከተሰየመላቸው የፆታ ዓይነት ጋር የማይጣጣም ወይም የማይስማማ ሰዎች የሚጠሩበት የወል ስም ነው፡፡ ፆታዊ ማንነት (Gender identity ) የአንድ ሰው ወንድ ፣ ሴት ወይም ሌላ የመሆን ውስጣዊ ስሜት ሲሆን፤ የፆታ አገላለፅ ( gender expression) ደግሞ አንድ ሰው ፆታዊ ማንነቱን የሚገልፅበት ፣ በባህሪይ ፣ በአለባበስ ፣ በፀጉር አሰራር ፣ በድምፅ ፣ በሰውነት ባህሪይያት … ወይም ሌላ አማናኝነት ለሌሎች የሚያሳውቅበት መንገድ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ትራንስጀንደር የሚለውን ስም በማሳጠር “ትራንስ” እየተባለ ሲጠራም ይሰተዋላል፡፡
ነገር ግን “ትራንስጀንደር” የሚለው መጠሪያ ለወል መጠሪያነት ማገልገል ቢችልም፣ ፆታዊ ማንነቱ በተፈጥሮ ከተሰየመለት ፆታ ጋር ያልተጣጣመለት ፣ ወይም ከየትኛውም የማህበረሰቡ የፆታ ምደባ ራሱን ያልመደበ (gender-nonconforming) ባህሪይ ወይም ሰው ሁሉ ራሱን እንደ ትራንስጀንደር ይቆጥራል ማለት አይደለም፡፡ ትራንስጀንደር ሰዎች በማህበረሰቡ ፣ በመምህራን እና ተመራማሪዎች ፣ እንዲሁም በሳይንስ የሚገለጡበት እና የሚነገሩበት መንገድ ….. በተለይም ሰዎች ትራንስጀንደርነት ላይ ባላቸው ተለዋዋጭ ዕውቀት እና ስሜት ምክንያት የማህበረሰቡን ዕውነተኛ ማንነት መሠረት ያደረገ አይደለምና ፣ ይህንኑ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ዛሬ ማርች 31 (እ.ኤ.አ) የትራንስጀንደር ግንዛቤ ማስጨበጥ (ዕውቅና) ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ይከበራል!!!
Transgender is an umbrella term for persons whose gender identity, gender expression or behavior does not conform to that typically associated with the sex to which they were assigned at birth. Gender identity refers to a person’s internal sense of being male, female or something else; gender expression refers to the way a person communicates gender identity to others through behavior, clothing, hairstyles, voice or body characteristics. “Trans” is sometimes used as shorthand for “transgender.” While transgender is generally a good term to use, not everyone whose appearance or behavior is gender-nonconforming will identify as a transgender person. The ways that transgender people are talked about in popular culture, academia and science are constantly changing, particularly as individuals’ awareness, knowledge and openness about transgender people and their experiences grow.
እናውቃችኋለን! ማንነት ዕውነት ነው!
ክበሩልን!
የዜግነት ክብር !
በዕውቀት የዜግነታችንን ክብር እንጎናፀፋለን!
#ዜጋ #ዕውቀት #መዝናኛ #የዜግነትክብር #ሰው #ታሪክ #ማንነት #ኢትዮጵያ #ውይይት