Interview

ቶና – ከድንቡሼ ጋር

ሰላም ሰላም ቤተሰብ! እንዴት ከርማችኋል!? የዚህ ቅዳሜ እንግዳዬ ድንቡሼ ገላ ወይም በቀድሞ ስሙ ስክሮል ዜር ይባላል፡፡ ለአብዛኛው የፌስቡክ ዜጋ ተጫዋች ፣ ቀልደኛ እና ተግባቢ ነው፡፡ ለአንዳንዶች ደሞ …. ስለዚሁ ግልፅ እና ተጫዋች ባህሪው ፣ ነገሮችን ስለሚያይበት መንገዶች ፣ ስለ ህይወት ገጠመኞቹ ፣ ያለ ፈቃድ ስለመጋለጥ … ራሱን የተቀበለበት ሂደት … ስለ ቤተሰብ … ሌላም ሌላም […]

ቶና – ከድንቡሼ ጋር Read More »

አቦል ቡና – ከናቲ ጋር

ጥያቄ፡  በመጀመሪያ የቡና ግብዣዬን ስለተቀበልከኝ እና ልታወራኝ ስለፈቀድክ ፣ እንዲሁም የመጀመሪያ እንግዳዬ በመሆን መሞከሪያዬ በመሆንህ …. እጅግ ላመሰግንህ እወዳለሁ፡፡ ናቲ፡ ሃሃ…. እኔም ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ፡፡ ጥያቄ፡  እንዴት ነበር የጀመርከው? ናቲ፡ ምን…ዜግነት? ሃሃ ጥያቄ፡  እ? እንዴት ነበር የመጀመሪያ ጊዜህ? ናቲ፡ የመጀመሪያ ጊዜ ሰው ያገኘሁት ከ12 ዓመት በፊት ነበር፡፡ ግቢ ነበርኩ፡፡ ከዛ ረፍት ላይ ከሀገር ውጭ የመሄድ አጋጣሚ ገጥሞኝ ነበር፡፡ እዛ ነው የመጀመሪያ ሀበሻ

አቦል ቡና – ከናቲ ጋር Read More »