የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና አፍሪካ

የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ወይም የፍቅር ግንኙነት ለአፍሪካ እንግዳ ነገር ሆኖ አያውቅም፡፡ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመምጣታቸው በፊት እና ከ ቅኝ ግዛትም በፊት ነበረ፡፡ ታዋቂ የታሪክ ምሁራን ያካሄዷቸው ጥናቶች ፣ በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ድርጅቶች እንዲሁም (በተለይም) በኡጋንዳው ሴክሹዋል ማይኖሪቲስ ኡጋንዳ (Sexual Minorities Uganda – SMUG) የወጡ ዘገባዎች ግብሩ/ ግንኙነቱ ከምዕራባውያኑ የተገኘ ወይም የተወረሰ ሳይሆን ፣ እንዲያውም ምዕራባውያኑ […]

የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና አፍሪካ Read More »