በዓል – ቤተሰብ

እንኳን አደረሳችሁ!! እንዴት ነው በዓሉ? ሞቅ ሞቅ ብሏል? ለነገሩ ምን ሞቅ ሞቅ አለ አሁንማ… እድሜ ለኮሮና ከቤተሰብ ፣ ከወዳጅ ዘመዶቻችንም ጋር ተገናኝተን እንዳናከብረው ፣ በእናት አጋፋሪነት … በእኛ ታዛዥነት እጅ የጣፈጠ ዶሮ ፣ በታላቅ ወንድም እጅ የተበለተ በግ ፣ በአባት ወይም በእናት ተባርኮ የተቆረሰ ድፎ ፣ ቡናው ፣ ጠላው ፣ ፈንዲሻው ፣ የበዓል ጫጫታው … […]

በዓል – ቤተሰብ Read More »