ትራንስጀንደር ዕውቅና ቀን !

ትራንስጀንደር፡ ፆታዊ ማንነታቸው ፣ የሥርዓተ-ፆታ አገላለጣቸው ፣ ባህሪያቶቻቸው እና ስሜቶቻቸው በውልደት ከተመደበላቸው እና ከተሰየመላቸው የፆታ ዓይነት  ጋር የማይጣጣም ወይም የማይስማማ ሰዎች የሚጠሩበት የወል ስም ነው፡፡ ፆታዊ ማንነት (Gender identity ) የአንድ ሰው ወንድ ፣ ሴት ወይም ሌላ የመሆን ውስጣዊ ስሜት ሲሆን፤ የፆታ አገላለፅ ( gender expression) ደግሞ አንድ ሰው ፆታዊ ማንነቱን የሚገልፅበት ፣ በባህሪይ ፣ በአለባበስ […]

ትራንስጀንደር ዕውቅና ቀን ! Read More »