Ethiopia
ሴት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ | Lesbian
ወቅቱን አሁን በውል ባላስታውሰውም ፣ የሆነ ጊዜ ላይ ከአንድ የተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ (ቀጥ) የሆነ የሥራ ባልደረባዬ ጋር ስለ ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን (ዜግነት) የተለመደውን ኃጥያት ነው ፣ አይደለም ክርክር ገጥመን ነበር፡፡ የባልደረባዬ የመከራከሪያ ኃሳብ ከኃጥያትነት በዘለለ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ዋና ዓላማ ዘር ለመተካት በመሆኑ በሁለት ወንዶች መካከል የሚደረግ ወሲብ ኢ-ተፈጥሮአዊ እንደሆነና ለተለያዩ የጤና እክሎች እንደሚያጋልጥ የሚተነትን
ሴት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ | Lesbian Read More »
በዓል – ቤተሰብ
እንኳን አደረሳችሁ!! እንዴት ነው በዓሉ? ሞቅ ሞቅ ብሏል? ለነገሩ ምን ሞቅ ሞቅ አለ አሁንማ… እድሜ ለኮሮና ከቤተሰብ ፣ ከወዳጅ ዘመዶቻችንም ጋር ተገናኝተን እንዳናከብረው ፣ በእናት አጋፋሪነት … በእኛ ታዛዥነት እጅ የጣፈጠ ዶሮ ፣ በታላቅ ወንድም እጅ የተበለተ በግ ፣ በአባት ወይም በእናት ተባርኮ የተቆረሰ ድፎ ፣ ቡናው ፣ ጠላው ፣ ፈንዲሻው ፣ የበዓል ጫጫታው …
ቶና – ከድንቡሼ ጋር
ሰላም ሰላም ቤተሰብ! እንዴት ከርማችኋል!? የዚህ ቅዳሜ እንግዳዬ ድንቡሼ ገላ ወይም በቀድሞ ስሙ ስክሮል ዜር ይባላል፡፡ ለአብዛኛው የፌስቡክ ዜጋ ተጫዋች ፣ ቀልደኛ እና ተግባቢ ነው፡፡ ለአንዳንዶች ደሞ …. ስለዚሁ ግልፅ እና ተጫዋች ባህሪው ፣ ነገሮችን ስለሚያይበት መንገዶች ፣ ስለ ህይወት ገጠመኞቹ ፣ ያለ ፈቃድ ስለመጋለጥ … ራሱን የተቀበለበት ሂደት … ስለ ቤተሰብ … ሌላም ሌላም
አቦል ቡና – ከናቲ ጋር
ጥያቄ፡ በመጀመሪያ የቡና ግብዣዬን ስለተቀበልከኝ እና ልታወራኝ ስለፈቀድክ ፣ እንዲሁም የመጀመሪያ እንግዳዬ በመሆን መሞከሪያዬ በመሆንህ …. እጅግ ላመሰግንህ እወዳለሁ፡፡ ናቲ፡ ሃሃ…. እኔም ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ፡፡ ጥያቄ፡ እንዴት ነበር የጀመርከው? ናቲ፡ ምን…ዜግነት? ሃሃ ጥያቄ፡ እ? እንዴት ነበር የመጀመሪያ ጊዜህ? ናቲ፡ የመጀመሪያ ጊዜ ሰው ያገኘሁት ከ12 ዓመት በፊት ነበር፡፡ ግቢ ነበርኩ፡፡ ከዛ ረፍት ላይ ከሀገር ውጭ የመሄድ አጋጣሚ ገጥሞኝ ነበር፡፡ እዛ ነው የመጀመሪያ ሀበሻ
የኢትዮጵያ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል?
የኢትዮጵያ የወንጀልኛ መቅጫ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል? ሁላችንም እንደምናውቀው የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ወይም ግንኙነት በኢትዮጵያ ወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቀፅ 629/30 መሠረት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስራት የሚያስቀጣ ተግባር ነው፡፡ ዛሬ ህጉ ይቀየር ወይም ይሻሻል ፣ ወይም ደግሞ ህጉ ትክክል አይደለም የሚል የመከራከሪያ ሀሳብ አይደለም ይዤ የመጣሁላችሁ፡፡ መጀመሪያ ህጉ በቀላሉ ምን ይላል? የሚለውን
የኢትዮጵያ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል? Read More »
የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና አፍሪካ
የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ወይም የፍቅር ግንኙነት ለአፍሪካ እንግዳ ነገር ሆኖ አያውቅም፡፡ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመምጣታቸው በፊት እና ከ ቅኝ ግዛትም በፊት ነበረ፡፡ ታዋቂ የታሪክ ምሁራን ያካሄዷቸው ጥናቶች ፣ በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ድርጅቶች እንዲሁም (በተለይም) በኡጋንዳው ሴክሹዋል ማይኖሪቲስ ኡጋንዳ (Sexual Minorities Uganda – SMUG) የወጡ ዘገባዎች ግብሩ/ ግንኙነቱ ከምዕራባውያኑ የተገኘ ወይም የተወረሰ ሳይሆን ፣ እንዲያውም ምዕራባውያኑ
የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና አፍሪካ Read More »
የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ ውስጥ
እ.አ.አ በ ኦክቶበር 05 2013 አዲስ አድማስ ጋዜጣ በጥበብ ዓምዱ በአምደኛው ወልደመድህን ብርሃነመስቀል ፀሐፊነት “የአማርኛ ልቦለዶችና የግብረሰዶም ባህሪ ማቆጥቆጥ” በሚል ርዕስ አንድ ዘገባ አውጥቶ ነበር፡፡ ፅሁፉ ለአንድ የግል ኮሌጅ የመመረቂያ የተዘጋጀ ጥናትን ተመርኩዞ እንዴት የተለያዩ የተመሳሳይ ፆታ ፍቅርን የሚያትቱ ታሪኮች በተለያዩ ኢትዮጵያዊ የሆኑ እና በኢትዮጵያውያን የተፃፉ ልብ ወለዶች ውስጥ እንደተካተቱ ያስታውሳል፡፡ በተለይም በ1963 የተፃፈው የኃይለ ሥላሴ ደስታ
የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ ውስጥ Read More »
ማንነቴን ለምን እጠላለሁ?
ማንነቴን ለምን እጠላለሁ? ያደግነው ፣ የኖርነው ማህበረሰባዊ እና ሕብረተሰባዊ ባህሎችን ፣ ዕሴቶችን እና ሁኔታዎችን እየተማርን ነው፡፡ በዚህ በምናውቀው የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ጠል ፣ አባታዊ ስርዓት ተኮር እና ፆታዊ መድልዎ በተንሰራፋበት ባህል ስለ ተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና ማህበረሰቡ ከለመደው ወጣ ያሉ ፆታዊ ዝንባሌዎች የተሳሳቱ ግንዛቤዎችን ልንሰማና ልንማር እንችላለን፡፡ በዚህም ምክንያት እኛ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያንም ሆንን የፆታ