COVID-19: ወሲባዊ ግንኙነትእና ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
ጤና ይስጥልን ዜጎች! እንዴት ናችሁ? ምነው ሰሞኑን ወሲብ ወሲብ አልክብን እንደምትሉኝ …. ቢሆንም ግን የህይወታችንን ፣ የኑሮአችንን ሁኔታ የምናውቀው ነውና ፣ ያገኘሁትን ሁሉ መረጃ ለማካፈል ስለፈለግሁ … እነሆ! ሁላችንም እንደምናውቀው ወቅቱ COVID-19 ዓለምን እያነጋገረ ያለበት ፣ የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ባህሪይ የሆነውን ማህበራዊ መስተጋብር እየተገዳደረ ፣ ታላላቅ ኢኮኖሚዎችን እየናደ እና አቅም እያሳጣ የሚገኝበት ፣ የሰዎች የዕለት […]
COVID-19: ወሲባዊ ግንኙነትእና ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች Read More »