History

አንድ አጋጣሚ

በታደሰ ሊበን – 1952 ዜጎችዬ … እንዲሁም ሌሎች አንባቢዎቼ፡ ባለፈው ቃል በገባሁት መሠረት … በ 1952 ከታተመው የታደሰ ሊበን ከ “ሌላው መንገድ” የአጫጭር ልብወለዶች መድብል ውስጥ  “አንድ አጋጣሚ” የሚለውን እና ስለ ተመሳሳይ ጾታ ተማርኮ የሚያወሳውን አጭር ልብወለድ እንደወረደ እነሆ፡፡ ርዕስ፡ አንድ አጋጣሚ (ሌላው መንገድ – ከገፅ 55-74) በታደሰ ሊበን – 1952 (ፅሁፉን ሙሉ በሙሉ ከመገልበጥ […]

አንድ አጋጣሚ Read More »

የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ ውስጥ

እ.አ.አ በ ኦክቶበር 05 2013 አዲስ አድማስ ጋዜጣ በጥበብ ዓምዱ በአምደኛው ወልደመድህን  ብርሃነመስቀል ፀሐፊነት “የአማርኛ ልቦለዶችና የግብረሰዶም ባህሪ ማቆጥቆጥ” በሚል ርዕስ አንድ ዘገባ አውጥቶ ነበር፡፡ ፅሁፉ ለአንድ የግል ኮሌጅ የመመረቂያ የተዘጋጀ ጥናትን ተመርኩዞ እንዴት የተለያዩ የተመሳሳይ ፆታ ፍቅርን የሚያትቱ ታሪኮች በተለያዩ ኢትዮጵያዊ የሆኑ እና በኢትዮጵያውያን የተፃፉ ልብ ወለዶች ውስጥ እንደተካተቱ ያስታውሳል፡፡ በተለይም በ1963 የተፃፈው የኃይለ ሥላሴ ደስታ

የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ ውስጥ Read More »