የኢትዮጵያ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል?
የኢትዮጵያ የወንጀልኛ መቅጫ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል? ሁላችንም እንደምናውቀው የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ወይም ግንኙነት በኢትዮጵያ ወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቀፅ 629/30 መሠረት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስራት የሚያስቀጣ ተግባር ነው፡፡ ዛሬ ህጉ ይቀየር ወይም ይሻሻል ፣ ወይም ደግሞ ህጉ ትክክል አይደለም የሚል የመከራከሪያ ሀሳብ አይደለም ይዤ የመጣሁላችሁ፡፡ መጀመሪያ ህጉ በቀላሉ ምን ይላል? የሚለውን […]
የኢትዮጵያ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል? Read More »