LGBTI+

ቶና – ከድንቡሼ ጋር

ሰላም ሰላም ቤተሰብ! እንዴት ከርማችኋል!? የዚህ ቅዳሜ እንግዳዬ ድንቡሼ ገላ ወይም በቀድሞ ስሙ ስክሮል ዜር ይባላል፡፡ ለአብዛኛው የፌስቡክ ዜጋ ተጫዋች ፣ ቀልደኛ እና ተግባቢ ነው፡፡ ለአንዳንዶች ደሞ …. ስለዚሁ ግልፅ እና ተጫዋች ባህሪው ፣ ነገሮችን ስለሚያይበት መንገዶች ፣ ስለ ህይወት ገጠመኞቹ ፣ ያለ ፈቃድ ስለመጋለጥ … ራሱን የተቀበለበት ሂደት … ስለ ቤተሰብ … ሌላም ሌላም […]

ቶና – ከድንቡሼ ጋር Read More »

የኢትዮጵያ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል?

የኢትዮጵያ የወንጀልኛ መቅጫ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል? ሁላችንም እንደምናውቀው የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ወይም ግንኙነት በኢትዮጵያ ወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቀፅ 629/30 መሠረት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ እስራት የሚያስቀጣ ተግባር ነው፡፡ ዛሬ ህጉ ይቀየር ወይም ይሻሻል ፣ ወይም ደግሞ ህጉ ትክክል አይደለም የሚል የመከራከሪያ ሀሳብ አይደለም ይዤ የመጣሁላችሁ፡፡ መጀመሪያ ህጉ በቀላሉ ምን ይላል? የሚለውን

የኢትዮጵያ ህግ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ምን ይላል? Read More »

የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና አፍሪካ

የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ወይም የፍቅር ግንኙነት ለአፍሪካ እንግዳ ነገር ሆኖ አያውቅም፡፡ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመምጣታቸው በፊት እና ከ ቅኝ ግዛትም በፊት ነበረ፡፡ ታዋቂ የታሪክ ምሁራን ያካሄዷቸው ጥናቶች ፣ በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ድርጅቶች እንዲሁም (በተለይም) በኡጋንዳው ሴክሹዋል ማይኖሪቲስ ኡጋንዳ (Sexual Minorities Uganda – SMUG) የወጡ ዘገባዎች ግብሩ/ ግንኙነቱ ከምዕራባውያኑ የተገኘ ወይም የተወረሰ ሳይሆን ፣ እንዲያውም ምዕራባውያኑ

የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና አፍሪካ Read More »