LGBTIQ

የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ ውስጥ

እ.አ.አ በ ኦክቶበር 05 2013 አዲስ አድማስ ጋዜጣ በጥበብ ዓምዱ በአምደኛው ወልደመድህን  ብርሃነመስቀል ፀሐፊነት “የአማርኛ ልቦለዶችና የግብረሰዶም ባህሪ ማቆጥቆጥ” በሚል ርዕስ አንድ ዘገባ አውጥቶ ነበር፡፡ ፅሁፉ ለአንድ የግል ኮሌጅ የመመረቂያ የተዘጋጀ ጥናትን ተመርኩዞ እንዴት የተለያዩ የተመሳሳይ ፆታ ፍቅርን የሚያትቱ ታሪኮች በተለያዩ ኢትዮጵያዊ የሆኑ እና በኢትዮጵያውያን የተፃፉ ልብ ወለዶች ውስጥ እንደተካተቱ ያስታውሳል፡፡ በተለይም በ1963 የተፃፈው የኃይለ ሥላሴ ደስታ […]

የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ ውስጥ Read More »

ማንነቴን ለምን እጠላለሁ?

ማንነቴን ለምን እጠላለሁ? ያደግነው ፣ የኖርነው ማህበረሰባዊ እና ሕብረተሰባዊ ባህሎችን ፣ ዕሴቶችን እና ሁኔታዎችን እየተማርን ነው፡፡ በዚህ በምናውቀው የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ጠል ፣ አባታዊ ስርዓት ተኮር እና ፆታዊ መድልዎ በተንሰራፋበት ባህል ስለ ተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና ማህበረሰቡ ከለመደው ወጣ ያሉ ፆታዊ ዝንባሌዎች የተሳሳቱ ግንዛቤዎችን ልንሰማና ልንማር እንችላለን፡፡ በዚህም ምክንያት እኛ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያንም ሆንን የፆታ

ማንነቴን ለምን እጠላለሁ? Read More »