የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ እና COVID-19 ምን አገናኛቸው?

የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ እና Covid-19 ምን አገናኛቸው? Covid-19 (ኮሮና ቫይረስ) ከምን መጣ? የሌሊት ወፍ ፣ እባብ ፣ ወይም ሌላ እንስሳ በመመገብ? ወይስ በላቦራቶሪ የተፈበረከ ምስጢር? ወይስ ደግሞ እንደ አንዳንድ የኃይማኖት እና የባህል አምባሳደሮች አስተያየት ለ”ኃጥያት” እና “በደል” ምላሽ ከላይ የተላከ የፈጣሪ ቁጣ? እውነት ለመናገር መልሱ ቁልጭ ብሎ የተቀመጠ ነገር አይደለም፡፡ በመነሾው ዙሪያ የሚታገሉት ሳይንቲስቶችም ይህ […]

የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ እና COVID-19 ምን አገናኛቸው? Read More »