yezeginetkibir.com

ቡና ከቪክተር ጌታ ጋር – ክፍል አንድ

ቪክተር ጌታ ማነው? አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ – በተለይም ፌስቡክ የምታዘወትሩ ከሆነ፤ ቧልተኛ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ … በቅርበት የምናውቀው ደግሞ በቧልቱ ውስጥ የሚያስተላልፋቸውን ቁምነገሮች እናውቃቸዋለን፡፡ ብዙም አላስተዋውቀውም … እግር ጥሎን አግኝቼው ብዙ አውርተን ነበር ፤ በጣም ብዙ፡፡ በአንድ ወይም በሁለት ክፍል ብቻ አያልቅምና ዛሬ እንደነገሩ ልጀምርላችሁ፡፡ በሚቀጥሉት ቀናት ደግሞ ከተመቻችሁ ቀሪውን እቦጭቅላችኋለሁ፡፡ ቤን፡  እሺ ቪክቶር ጌታ ….

ቡና ከቪክተር ጌታ ጋር – ክፍል አንድ Read More »

ሴት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ | Lesbian

ወቅቱን አሁን በውል ባላስታውሰውም ፣ የሆነ ጊዜ ላይ ከአንድ የተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ (ቀጥ) የሆነ የሥራ ባልደረባዬ ጋር ስለ ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን (ዜግነት) የተለመደውን ኃጥያት ነው ፣ አይደለም ክርክር ገጥመን ነበር፡፡ የባልደረባዬ የመከራከሪያ ኃሳብ ከኃጥያትነት በዘለለ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ዋና ዓላማ ዘር ለመተካት በመሆኑ በሁለት ወንዶች መካከል የሚደረግ ወሲብ ኢ-ተፈጥሮአዊ እንደሆነና ለተለያዩ የጤና እክሎች እንደሚያጋልጥ የሚተነትን

ሴት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ | Lesbian Read More »

በዓል – ቤተሰብ

እንኳን አደረሳችሁ!! እንዴት ነው በዓሉ? ሞቅ ሞቅ ብሏል? ለነገሩ ምን ሞቅ ሞቅ አለ አሁንማ… እድሜ ለኮሮና ከቤተሰብ ፣ ከወዳጅ ዘመዶቻችንም ጋር ተገናኝተን እንዳናከብረው ፣ በእናት አጋፋሪነት … በእኛ ታዛዥነት እጅ የጣፈጠ ዶሮ ፣ በታላቅ ወንድም እጅ የተበለተ በግ ፣ በአባት ወይም በእናት ተባርኮ የተቆረሰ ድፎ ፣ ቡናው ፣ ጠላው ፣ ፈንዲሻው ፣ የበዓል ጫጫታው …

በዓል – ቤተሰብ Read More »

አንድ አጋጣሚ

በታደሰ ሊበን – 1952 ዜጎችዬ … እንዲሁም ሌሎች አንባቢዎቼ፡ ባለፈው ቃል በገባሁት መሠረት … በ 1952 ከታተመው የታደሰ ሊበን ከ “ሌላው መንገድ” የአጫጭር ልብወለዶች መድብል ውስጥ  “አንድ አጋጣሚ” የሚለውን እና ስለ ተመሳሳይ ጾታ ተማርኮ የሚያወሳውን አጭር ልብወለድ እንደወረደ እነሆ፡፡ ርዕስ፡ አንድ አጋጣሚ (ሌላው መንገድ – ከገፅ 55-74) በታደሰ ሊበን – 1952 (ፅሁፉን ሙሉ በሙሉ ከመገልበጥ

አንድ አጋጣሚ Read More »

ትራንስጀንደር ዕውቅና ቀን !

ትራንስጀንደር፡ ፆታዊ ማንነታቸው ፣ የሥርዓተ-ፆታ አገላለጣቸው ፣ ባህሪያቶቻቸው እና ስሜቶቻቸው በውልደት ከተመደበላቸው እና ከተሰየመላቸው የፆታ ዓይነት  ጋር የማይጣጣም ወይም የማይስማማ ሰዎች የሚጠሩበት የወል ስም ነው፡፡ ፆታዊ ማንነት (Gender identity ) የአንድ ሰው ወንድ ፣ ሴት ወይም ሌላ የመሆን ውስጣዊ ስሜት ሲሆን፤ የፆታ አገላለፅ ( gender expression) ደግሞ አንድ ሰው ፆታዊ ማንነቱን የሚገልፅበት ፣ በባህሪይ ፣ በአለባበስ

ትራንስጀንደር ዕውቅና ቀን ! Read More »

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል ሁለት

እናንተ? ሁለተኛውን ክፍል አዘገየሁባችሁ አይደል? ምን ታመጣላችሁ!!!! የምር ስወዛገብ ነበር … በሀሳብ! ይኼ ኮሮና እኮ…. እናላችሁ … “በዚህ በጭንቅ ጊዜ አሁን እነዚህ ሦስት ሰዎች ስለ ወሲብ ሲያወሩ ማን መስማት ይፈልጋል?” በሚል ፍርሃት እና “ ሁሉ ነው ስለ ኮሮና የሚያወራው … እንዲያውም አዕምሮን ትንሽ ከዛ ጭንቅ ለተወሰኑ ደቂቃዎችም ቢሆን ፈታ የሚያደርግ ነገር ብናነብ?” በሚል መሟገቻ ስወዛገብ

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል ሁለት Read More »

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል አንድ

ከዳኒ ስኮት ፣ ዊሊ ብሮ እና ቦቼ ቢኖ ጋር የዛሬው እንግዳዬ ዳኒ ስኮት ነው፡፡ …. ነበር! ዊሊ ብሮ ተቀላቀለን ፣ ኋላ ላይም ቦቼ ቢኖ ቦንቦሊኖ ይዞ ከች አለ! ያው ዘመኑ የበሽታ ሆኗልና ከቤት ከትመናል፡፡ የምሽቱን ነፋስ ለመከላከል ሻይ ኮረንቲ ፉት እያልን ፣ እየቀደድን ሳለ … ወሬአችን ላይ ትንሽ ቁምነገር ባይ ጊዜ … ለምን ለናንተ አላጋራችሁም

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል አንድ Read More »

ሰውነት

ሰው ነሽ! ሰው ነህ! ሰው ነኝ! ሰው ናት! ሰው ነው! ሰው ናቸው! ሰው ነን! ሰው ናችሁ! …. አስተውላችሁ ከሆነ በዚች አጭር ፣ ነገር ግን ብዙ ፅሁፍ ውስጥ …. ነህ ፣ ነሽ ፣ ነን፣ ናችሁ… ሌሎችም፤ በሚባሉ የመለያ እና የመለያ (ሲጠብቅም ሲላላም) ብዝሃነት ውስጥ አንድ ነገር ብቻ ተደጋግሟል – ሰው! ሰውነት ጥርስ ካላበቀለው ፣ የሌላ አዋቂ

ሰውነት Read More »

ቶና – ከድንቡሼ ጋር

ሰላም ሰላም ቤተሰብ! እንዴት ከርማችኋል!? የዚህ ቅዳሜ እንግዳዬ ድንቡሼ ገላ ወይም በቀድሞ ስሙ ስክሮል ዜር ይባላል፡፡ ለአብዛኛው የፌስቡክ ዜጋ ተጫዋች ፣ ቀልደኛ እና ተግባቢ ነው፡፡ ለአንዳንዶች ደሞ …. ስለዚሁ ግልፅ እና ተጫዋች ባህሪው ፣ ነገሮችን ስለሚያይበት መንገዶች ፣ ስለ ህይወት ገጠመኞቹ ፣ ያለ ፈቃድ ስለመጋለጥ … ራሱን የተቀበለበት ሂደት … ስለ ቤተሰብ … ሌላም ሌላም

ቶና – ከድንቡሼ ጋር Read More »