አቦል ቡና – ከናቲ ጋር
ጥያቄ፡ በመጀመሪያ የቡና ግብዣዬን ስለተቀበልከኝ እና ልታወራኝ ስለፈቀድክ ፣ እንዲሁም የመጀመሪያ እንግዳዬ በመሆን መሞከሪያዬ በመሆንህ …. እጅግ ላመሰግንህ እወዳለሁ፡፡ ናቲ፡ ሃሃ…. እኔም ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ፡፡ ጥያቄ፡ እንዴት ነበር የጀመርከው? ናቲ፡ ምን…ዜግነት? ሃሃ ጥያቄ፡ እ? እንዴት ነበር የመጀመሪያ ጊዜህ? ናቲ፡ የመጀመሪያ ጊዜ ሰው ያገኘሁት ከ12 ዓመት በፊት ነበር፡፡ ግቢ ነበርኩ፡፡ ከዛ ረፍት ላይ ከሀገር ውጭ የመሄድ አጋጣሚ ገጥሞኝ ነበር፡፡ እዛ ነው የመጀመሪያ ሀበሻ […]