ቡና ከቪክተር ጌታ ጋር – ክፍል አንድ
ቪክተር ጌታ ማነው? አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ – በተለይም ፌስቡክ የምታዘወትሩ ከሆነ፤ ቧልተኛ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ … በቅርበት የምናውቀው ደግሞ በቧልቱ ውስጥ የሚያስተላልፋቸውን ቁምነገሮች እናውቃቸዋለን፡፡ ብዙም አላስተዋውቀውም … እግር ጥሎን አግኝቼው ብዙ አውርተን ነበር ፤ በጣም ብዙ፡፡ በአንድ ወይም በሁለት ክፍል ብቻ አያልቅምና ዛሬ እንደነገሩ ልጀምርላችሁ፡፡ በሚቀጥሉት ቀናት ደግሞ ከተመቻችሁ ቀሪውን እቦጭቅላችኋለሁ፡፡ ቤን፡ እሺ ቪክቶር ጌታ …. […]
ቡና ከቪክተር ጌታ ጋር – ክፍል አንድ Read More »