Health

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል ሁለት

እናንተ? ሁለተኛውን ክፍል አዘገየሁባችሁ አይደል? ምን ታመጣላችሁ!!!! የምር ስወዛገብ ነበር … በሀሳብ! ይኼ ኮሮና እኮ…. እናላችሁ … “በዚህ በጭንቅ ጊዜ አሁን እነዚህ ሦስት ሰዎች ስለ ወሲብ ሲያወሩ ማን መስማት ይፈልጋል?” በሚል ፍርሃት እና “ ሁሉ ነው ስለ ኮሮና የሚያወራው … እንዲያውም አዕምሮን ትንሽ ከዛ ጭንቅ ለተወሰኑ ደቂቃዎችም ቢሆን ፈታ የሚያደርግ ነገር ብናነብ?” በሚል መሟገቻ ስወዛገብ […]

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል ሁለት Read More »

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል አንድ

ከዳኒ ስኮት ፣ ዊሊ ብሮ እና ቦቼ ቢኖ ጋር የዛሬው እንግዳዬ ዳኒ ስኮት ነው፡፡ …. ነበር! ዊሊ ብሮ ተቀላቀለን ፣ ኋላ ላይም ቦቼ ቢኖ ቦንቦሊኖ ይዞ ከች አለ! ያው ዘመኑ የበሽታ ሆኗልና ከቤት ከትመናል፡፡ የምሽቱን ነፋስ ለመከላከል ሻይ ኮረንቲ ፉት እያልን ፣ እየቀደድን ሳለ … ወሬአችን ላይ ትንሽ ቁምነገር ባይ ጊዜ … ለምን ለናንተ አላጋራችሁም

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል አንድ Read More »

ማንነቴን ለምን እጠላለሁ?

ማንነቴን ለምን እጠላለሁ? ያደግነው ፣ የኖርነው ማህበረሰባዊ እና ሕብረተሰባዊ ባህሎችን ፣ ዕሴቶችን እና ሁኔታዎችን እየተማርን ነው፡፡ በዚህ በምናውቀው የተመሳሳይ ፆታ ፍቅር ጠል ፣ አባታዊ ስርዓት ተኮር እና ፆታዊ መድልዎ በተንሰራፋበት ባህል ስለ ተመሳሳይ ፆታ ፍቅር እና ማህበረሰቡ ከለመደው ወጣ ያሉ ፆታዊ ዝንባሌዎች የተሳሳቱ ግንዛቤዎችን ልንሰማና ልንማር እንችላለን፡፡ በዚህም ምክንያት እኛ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያንም ሆንን የፆታ

ማንነቴን ለምን እጠላለሁ? Read More »

ኮቪድ-19 እና አዕምሮአዊ ጤና

ኮቪድ-19 እና አዕምሮአዊ ጤና የኮቪድ-19 (ኮሮና) ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ እየመጣ ባለበት በዚህ ወቅት ፣ በሕዝቡ ውስጥ በተለይም አዛውንት ፣ አዋቂዎች ፣ የጤና እንክብካቤ አቅራቢዎች ፣ በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ የሚገኙ ሰዎች ፣ ሌላ የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች እና ከመደበኛው የህብረተሰብ ክፍል ቀድሞውኑም መገለል የሚደርስባቸው የተገፉ የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ፍርሃትን ፣ አዕምሮአዊ

ኮቪድ-19 እና አዕምሮአዊ ጤና Read More »

COVID-19: ወሲባዊ ግንኙነትእና ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

ጤና ይስጥልን ዜጎች! እንዴት ናችሁ? ምነው ሰሞኑን ወሲብ ወሲብ አልክብን እንደምትሉኝ …. ቢሆንም ግን የህይወታችንን ፣ የኑሮአችንን ሁኔታ የምናውቀው ነውና ፣ ያገኘሁትን ሁሉ መረጃ ለማካፈል ስለፈለግሁ … እነሆ! ሁላችንም እንደምናውቀው ወቅቱ COVID-19 ዓለምን እያነጋገረ ያለበት ፣ የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ባህሪይ የሆነውን ማህበራዊ መስተጋብር እየተገዳደረ ፣ ታላላቅ ኢኮኖሚዎችን እየናደ እና አቅም እያሳጣ የሚገኝበት ፣ የሰዎች የዕለት

COVID-19: ወሲባዊ ግንኙነትእና ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች Read More »