Zega

ሴት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ | Lesbian

ወቅቱን አሁን በውል ባላስታውሰውም ፣ የሆነ ጊዜ ላይ ከአንድ የተቃራኒ ፆታ አፍቃሪ (ቀጥ) የሆነ የሥራ ባልደረባዬ ጋር ስለ ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን (ዜግነት) የተለመደውን ኃጥያት ነው ፣ አይደለም ክርክር ገጥመን ነበር፡፡ የባልደረባዬ የመከራከሪያ ኃሳብ ከኃጥያትነት በዘለለ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ዋና ዓላማ ዘር ለመተካት በመሆኑ በሁለት ወንዶች መካከል የሚደረግ ወሲብ ኢ-ተፈጥሮአዊ እንደሆነና ለተለያዩ የጤና እክሎች እንደሚያጋልጥ የሚተነትን

ሴት የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ | Lesbian Read More »

በዓል – ቤተሰብ

እንኳን አደረሳችሁ!! እንዴት ነው በዓሉ? ሞቅ ሞቅ ብሏል? ለነገሩ ምን ሞቅ ሞቅ አለ አሁንማ… እድሜ ለኮሮና ከቤተሰብ ፣ ከወዳጅ ዘመዶቻችንም ጋር ተገናኝተን እንዳናከብረው ፣ በእናት አጋፋሪነት … በእኛ ታዛዥነት እጅ የጣፈጠ ዶሮ ፣ በታላቅ ወንድም እጅ የተበለተ በግ ፣ በአባት ወይም በእናት ተባርኮ የተቆረሰ ድፎ ፣ ቡናው ፣ ጠላው ፣ ፈንዲሻው ፣ የበዓል ጫጫታው …

በዓል – ቤተሰብ Read More »

አንድ አጋጣሚ

በታደሰ ሊበን – 1952 ዜጎችዬ … እንዲሁም ሌሎች አንባቢዎቼ፡ ባለፈው ቃል በገባሁት መሠረት … በ 1952 ከታተመው የታደሰ ሊበን ከ “ሌላው መንገድ” የአጫጭር ልብወለዶች መድብል ውስጥ  “አንድ አጋጣሚ” የሚለውን እና ስለ ተመሳሳይ ጾታ ተማርኮ የሚያወሳውን አጭር ልብወለድ እንደወረደ እነሆ፡፡ ርዕስ፡ አንድ አጋጣሚ (ሌላው መንገድ – ከገፅ 55-74) በታደሰ ሊበን – 1952 (ፅሁፉን ሙሉ በሙሉ ከመገልበጥ

አንድ አጋጣሚ Read More »

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል ሁለት

እናንተ? ሁለተኛውን ክፍል አዘገየሁባችሁ አይደል? ምን ታመጣላችሁ!!!! የምር ስወዛገብ ነበር … በሀሳብ! ይኼ ኮሮና እኮ…. እናላችሁ … “በዚህ በጭንቅ ጊዜ አሁን እነዚህ ሦስት ሰዎች ስለ ወሲብ ሲያወሩ ማን መስማት ይፈልጋል?” በሚል ፍርሃት እና “ ሁሉ ነው ስለ ኮሮና የሚያወራው … እንዲያውም አዕምሮን ትንሽ ከዛ ጭንቅ ለተወሰኑ ደቂቃዎችም ቢሆን ፈታ የሚያደርግ ነገር ብናነብ?” በሚል መሟገቻ ስወዛገብ

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል ሁለት Read More »

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል አንድ

ከዳኒ ስኮት ፣ ዊሊ ብሮ እና ቦቼ ቢኖ ጋር የዛሬው እንግዳዬ ዳኒ ስኮት ነው፡፡ …. ነበር! ዊሊ ብሮ ተቀላቀለን ፣ ኋላ ላይም ቦቼ ቢኖ ቦንቦሊኖ ይዞ ከች አለ! ያው ዘመኑ የበሽታ ሆኗልና ከቤት ከትመናል፡፡ የምሽቱን ነፋስ ለመከላከል ሻይ ኮረንቲ ፉት እያልን ፣ እየቀደድን ሳለ … ወሬአችን ላይ ትንሽ ቁምነገር ባይ ጊዜ … ለምን ለናንተ አላጋራችሁም

ሻይ ኮረንቲ – ክፍል አንድ Read More »

ሰውነት

ሰው ነሽ! ሰው ነህ! ሰው ነኝ! ሰው ናት! ሰው ነው! ሰው ናቸው! ሰው ነን! ሰው ናችሁ! …. አስተውላችሁ ከሆነ በዚች አጭር ፣ ነገር ግን ብዙ ፅሁፍ ውስጥ …. ነህ ፣ ነሽ ፣ ነን፣ ናችሁ… ሌሎችም፤ በሚባሉ የመለያ እና የመለያ (ሲጠብቅም ሲላላም) ብዝሃነት ውስጥ አንድ ነገር ብቻ ተደጋግሟል – ሰው! ሰውነት ጥርስ ካላበቀለው ፣ የሌላ አዋቂ

ሰውነት Read More »

ቶና – ከድንቡሼ ጋር

ሰላም ሰላም ቤተሰብ! እንዴት ከርማችኋል!? የዚህ ቅዳሜ እንግዳዬ ድንቡሼ ገላ ወይም በቀድሞ ስሙ ስክሮል ዜር ይባላል፡፡ ለአብዛኛው የፌስቡክ ዜጋ ተጫዋች ፣ ቀልደኛ እና ተግባቢ ነው፡፡ ለአንዳንዶች ደሞ …. ስለዚሁ ግልፅ እና ተጫዋች ባህሪው ፣ ነገሮችን ስለሚያይበት መንገዶች ፣ ስለ ህይወት ገጠመኞቹ ፣ ያለ ፈቃድ ስለመጋለጥ … ራሱን የተቀበለበት ሂደት … ስለ ቤተሰብ … ሌላም ሌላም

ቶና – ከድንቡሼ ጋር Read More »

የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ ውስጥ

እ.አ.አ በ ኦክቶበር 05 2013 አዲስ አድማስ ጋዜጣ በጥበብ ዓምዱ በአምደኛው ወልደመድህን  ብርሃነመስቀል ፀሐፊነት “የአማርኛ ልቦለዶችና የግብረሰዶም ባህሪ ማቆጥቆጥ” በሚል ርዕስ አንድ ዘገባ አውጥቶ ነበር፡፡ ፅሁፉ ለአንድ የግል ኮሌጅ የመመረቂያ የተዘጋጀ ጥናትን ተመርኩዞ እንዴት የተለያዩ የተመሳሳይ ፆታ ፍቅርን የሚያትቱ ታሪኮች በተለያዩ ኢትዮጵያዊ የሆኑ እና በኢትዮጵያውያን የተፃፉ ልብ ወለዶች ውስጥ እንደተካተቱ ያስታውሳል፡፡ በተለይም በ1963 የተፃፈው የኃይለ ሥላሴ ደስታ

የተመሳሳይ ፆታ ተማርኮ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ ውስጥ Read More »